የተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። ዮሐንስ ደረጄ፣ ብሩክ ሰሙ…
ኢዮብ ሰንደቁ
ፈረሰኞቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ዛሬ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
ሀዲያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል
ነብሮቹ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የተከላካያቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሀዲያ…
ድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ብርቱካናማዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት ዓመቱን ያጠናቀቀው…
የጦና ንቦቹ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ለማምጣት በሂደት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ኢትዮጵያን ወክለው…
ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
ቡናማዎቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን ከወደ ናይጄሪያ የግላቸው አድርገዋል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ብርቱ ተፎካካሪ በመሆን ከሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማዎች ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምረዋል
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ያሳለፍነውን…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉት ሀዋሳ ከተማዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ሸገር ከተማዎች በበኩላቸው ሦስት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል።…
ለአሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተዘጋጅቶ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአሰልጣኞች አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። …
የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል:: በአሰልጣኝ ሰርክአዲስ እውነቱ…

