ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የጣና ሞገዶቹ በአደም አባስ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከኢትዮጵያ መድን ጋር 1-1 ተለያዩ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ተመጣጣኝ…

ቆይታ ከ ከጋሞ ጨንቻ መስራችና ዋና አሰልጣኝ ማቴዎስ ለማ ጋር

“ጋሞ ጨንቻን እንደ አንዱ ልጄ ነው የምቆጥረው” “ተጫዋቾቼ በስነ-ምግባራቸው እና በአንድነታቸው እጅግ የሚያስቀኑ ናቸው” “ያለን ጥሩ…

ሪፖርት | መሪው ሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

ሲዳማ ቡናዎች በአቤል ያለው ግብ እንዲሁም ፋሲል ከነማዎች በታምራት ኢያሱ ግብ ተጋጣሚዎቻቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት| ምዓም አናብስት ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል

መቐለ 70 እንደርታ በፍፁም ዓለሙ እና ዓብዱለጢፍ ባምባ ግቦች ታግዞ ወልዋሎ ዓ/ዩን 2 ለ 1 ረቷል…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

ዐፄዎቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ሲታረቁ የጦና ንቦቹ በጭማሪ ደቂቃ ባገኙት ግብ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል።…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ 1-1 ሲለያዩ ፈረሰኞቹ ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ በ2ለ1 ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ድል…

ሪፖርት| ሰጎኖቹ ከአምስት ሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ዕርቅ አውርደዋል

ነገሌ አርሲዎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ በሁለቱም…

ሪፖርት | ሁለቱ የመዲናዋ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

ፈረሰኞቹ በሁለቱም አጋማሾች ጭማሪ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን ሲያሸንፉ ቡናማዎቹ በቢኒያም ጌታቸው ድንቅ ግብ ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ሀዲያ…