ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በ25ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ እንዲሁም መቻል እና ምድረ…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?

👉 “ባለን አጭር ጊዜ ሳይኮሎጂካሊ በደንብ ለመዘጋጀት ሞክረናል” 👉 “ትውልደ ኢትዮጵያኖች ሀገራቸውን ቢያገለግሉ ለኛ እጅግ ትልቅ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወሳኝ  ድል ተቀዳጅተዋል

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሀሰን ሁሴን ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታቸውን በድል አጠናቀዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪኮች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

24ኛ ሳምንት ዛሬም በ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና መቻል ነጥብ ሲጋሩ ሲዳማ ቡናዎች መሪነታቸውን አጠናክረዋል

የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ ፋሲል ከነማ ከ ከመቻል ያለ ግብ ሲለያዩ ሲዳማ ቡና መሪነቱን…

ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀናጅቷል

አዞዎቹ አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ሦስተኛ ድላቸውን አሳክተዋል አርባምንጭ ከተማዎች ብልጫ በወሰዱበት በመጀመሪያው አጋማሽ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ሲቀጥሉ ባህር ዳር ከተማ ከ ሸገር ከተማ እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕና ከ…

ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

ዛሬ ጅማሮውን ባደረገው የ23ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጋጣሚዎቻቸውን ማሸነፍ…

ሪፖርት | በሀዋሳ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ22ኛ ሳምንት መዝጊያ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገ ሲሆን ጨዋታው 1-1 በሆነ በአቻ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

ሀዋሳ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ቡናማዎች ጣና ሞገዶችን 2-0 ሲያሸንፉ ኢትዮ ኤሌክትሪኮች አርባ ምንጭ ከተማን 4 -1…