የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በምድብ አንድ ወላይታ ድቻ እና ምድረገነት ሽረ…
ኢዮብ ሰንደቁ
ሪፖርት | መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለት ቀይ ካርዶችን ባስመለከተን ጨዋታ ጦሩ እና ብርቱካናማ ለባሾቹ 1-1 ተለያይተዋል። የስምንተኛ ሳምንት የምድብ አንድ የመጨረሻ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ቡናማዎቹ አቡበከር አዳሙ ባስቆጠረው ብቸኛ የፍፁም ምት ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል። ተመሳሳይ ነጥብ በመሰብሰብ ጨዋታቸውን ያደረጉት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ8ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ8ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ! ምድረ ገነት ሽረ ከ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ሲጋሩ ወልዋሎ ዓ/ዩ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል
ሶስት ቀይ ካርዶችን ባስመለከቱን ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና የጦና ንቦች ነጥብ ሲጋሩ ቢጫ ለባሾቹ ከስምንት ሳምንታት ቆይታ…
ሪፖርት| ሀድያ ሆሳዕና እና አርባ ምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ በሁለቱም ቡድኖች በኩል በተቆጠሩ የግንባር ግቦች ነብሮቹ እና አዞዎቹ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሰዋል
ዛሬም በተካሄዱት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ቡናማዎቹ እና ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ማሸነፍ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ7ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ! መቻል ከ ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ሸገር ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅተዋል
በስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ቀን በምድብ ሁለት ሸገር ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ወደ ድል የተመለሱበትን…
ሪፖርት| ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የምድብ አንድ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማዎች በብሩክ ታደለ ብቸኛ…

