ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ድል አሳክቷል

ቡናማዎቹ በኮንኮኒ ሃፊዝ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሁለት ከድል የተመለሱ ክለቦችን ያገናኘው…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

ከፍተኛ የሆነ ፉክክርን ባስመለከተን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና መቻል 2-2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል

በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

👉 “የዛሬው ጨዋታ ሽንፈት እኛን አይገልፀንም” – አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ 👉 “በእንቅስቃሴ ረገድ ብዙም ባያስደስትም ግን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል

ቡናማዎቹ በዲቫይን ዋቹኩዋ ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 መርታት ችለዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው ተጠባቂው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ መቻል ጋር ያገናኘው  ጨዋታ ያለ ግብ 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል

ፈረሰኞቹ በቢኒያም ፍቅሩ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን ድል ማድረግ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ ነጥብ ተጋርተዋል

በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከኢትዮጵያ…