ሪፖርት| ነጌሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲዎች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ሲያሸንፉ፤ አዳማ ከተማዎች በቢንያም አይተን ብቸኛ…

መረጃዎች| የ12ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

12ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐ-ግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ! ድሬዳዋ…

ሪፖርት | አዳማ ላይ የተካሄዱት የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

ወላይታ ድቻን ከ አርባ ምንጭ እንዲሁም መቐለ 70 እንደርታን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኙት የ12ኛ ሳምንት መክፈቻ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የ11ኛ ሳምንት መዝጊያ የነበረው እና በፈጣን ሽግግሮች የታጀበው የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ፍልሚያ 1-1 ተጠናቋል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርገዋል

ዛሬ በተጀመረው 11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ምዓም አናብስት እና ነብሮች…

ሪፖርት | ሰጎኖቹ ድል ሲቀናቸው የጣና ሞገዶቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ አቻ ተጠናቋል

በአዲስ አበባ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲ በአሸብር ውሮ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ እና…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር የነበረው ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው ማራኪ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ተጠባቂ ፍልሚያዎች የተመለከቱ መረጃዎች ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት በ10ኛ ሳምንት ጅማሮውን ሲያደርግ ኢትዮጵያ…