ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ወደ ግማሽ ፍፃሜ የተሸጋገረ ሦስተኛው ክለብ ሆኗል

ኢትዮጵያ መድኖች ከዕረፍት በፊት ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ቤንችማጂ ቡናን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ መቀላቀል ችለዋል በአጋማሹ…

የሶስት ጊዜ የዓመቱ ምርጥ ዳኛ ባለክብር ራሳቸውን ከዳኝነት አገለሉ

ለ25 ዓመታት በኢትዮጵያ እግር ኳስ የዳኝነት ዓለም ውስጥ ያገለገሉት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኃይለኢየሱስ ባዘዘው (ዶ/ር) ከዳኝነት…

ሪፖርት| ሸገር ከተማ ድል ሲያደርግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ሸገር ከተማዎች ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመልሱ ሁለት ቀይ ካርድ በታየበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መሪነቱ ሲያጠናክር ተከታዮቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡናዎች በአቤል ያለው ሁለት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን ሲያሸንፉ መቻል እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

28ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐ-ግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ሪፖርት | የደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል

ምዓም አናብስት በአራት ደቃቃ ውስጥ ባስቆጠሯቸው ሶስት ግቦች ፋሲል ከነማን ሲያሸንፉ ቢጫ ለባሾቹ በበኩላቸው ንግድ ባንክን…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የጣና ሞገዶቹ በአደም አባስ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከኢትዮጵያ መድን ጋር 1-1 ተለያዩ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ተመጣጣኝ…

ቆይታ ከ ከጋሞ ጨንቻ መስራችና ዋና አሰልጣኝ ማቴዎስ ለማ ጋር

“ጋሞ ጨንቻን እንደ አንዱ ልጄ ነው የምቆጥረው” “ተጫዋቾቼ በስነ-ምግባራቸው እና በአንድነታቸው እጅግ የሚያስቀኑ ናቸው” “ያለን ጥሩ…

ሪፖርት | መሪው ሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

ሲዳማ ቡናዎች በአቤል ያለው ግብ እንዲሁም ፋሲል ከነማዎች በታምራት ኢያሱ ግብ ተጋጣሚዎቻቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ…