በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…
ክብሩ ግዛቸው
ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው አዎት ኪዳኔ ምዓም አናብስቶቹ ከቢጫዎቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን እንዲወስዱ አስችሏል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ለተመልካች ሳቢ የነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና የአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ1 በመርታት ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። ፈረሰኞቹ በ11ኛው ሳምንት…
ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዋና አሰልጣኛቸውን በማገድ ጊዜያዊ አሠልጣኝ መሾማቸው ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መቻል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል ነጥብ ከተጋሩበት ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
ሀዲያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ተከታታይ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የናፈቁትን ድል አጣጥመዋል
ሁለት ከድል የራቁ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ መስዑድ መሐመድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ፍፁም ቅጣት…
ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን በሰመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በስድስተኛው የጨዋታ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

