11ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው ሊጉ ነገ በሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መረጃዎች | 41ኛ የጨዋታ ቀን
የ11ኛ ሳምንት መክፈቻ የሆኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በድል ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች ስሑል ሽረን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ላይ…
መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ መርሐግብሮቹን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። ስሑል ሽረ ከ ኢትዮ…
ሪፖርት | በሙከራዎች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የሀይቆቹ ፊታ አውራሪ ዓሊ ሱሌይማን እና የምዓም አናብስቱ የግብ ዘብ ሶፎንያስ ሰይፈ ደምቀው የዋሉበት ጨዋታ በአቻ…
መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
ጉዟቸውን ለማቃናት ድሎችን ማስመዝገብ የሚጠበቅባቸው ከሰንጠረዡ አጋማሽ በታች የተቀመጡትን ክለቦች የሚያገናኙትን የነገ ተጠባቂ መርሐግብሮች እንደሚከተለው ዳስሰናቸዋል።…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
በ10ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ በሁለት…
መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…
መቐለ 70 እንደርታ ከጋናዊው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ለዘጠኝ ደቂቃዎች ብቻ ቡድኑን ያገለገለው ቁመተ ሎጋ አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር የነበረው እህል ውሀ አብቅቷል። በክረምቱ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
በንትርኮች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። የጦና ንቦች ከፋሲል ከነማ ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…

