ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚነት ያገለግሉት ግለስብ ዳግም ለዕጩነት ቀርበዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ሁለቱ የሴቶች ሊጎች የሚጀምሩባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የሚጀምሩባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል። የአዲሱን ዓመት መግባት ተከትሎ የሀገራችን…

የግብፅ የፀጥታ አካላት የቀደመ ውሳኔያቸውን ቀይረዋል
የግብፅ የፀጥታ አካላት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና አል አህሊን ጨዋታ በተመለከተ አዲስ ውሳኔ አስተላልፈዋል። የግብፅ መንግሥት ቅዱስ…

የትግራይ እግርኳስ ፌደሬሽን ለክልሉ ክለቦች መመርያ አስተላልፏል
የትግራይ ክልል ክለቦች ዘንድሮ ወደ ውድድር የሚመለሱበት አኳኋን ታውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ላለፉት ዓመታት ከሀገራዊ ውድድሮች…

ክለብ አፍሪካንስ አሰልጣኙን ለማሰናበት ተቃርቧል
በጣና ሞገዶቹ ሽንፈት የገጠማቸው ክለብ አፍሪካንስ ከዋና አሰልጣኛቸው ጋር ያላቸው እህል ውሃ ሊያበቃ ተቃርቧል። በትናንትናው ዕለት…

አዲስ አዳጊዎቹ ሦስት ዝውውሮችን አጠናቀዋል
በቀጣይ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ሀምበሪቾ ዱራሜዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ…

ፈረሰኞቹ ተጠባቂውን የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ የት ያደርጋሉ ?
ፈረሰኞቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም የት እንደሆነ ለማጣራት ሞክረናል። በመጀመርያው ዙር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…

ኢትዮጵያ መድን የውጪ ዜጋ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ መድን ናይጀሪያዊውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በለቀቁባቸው ተጫዋቾች ምትክ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈርም እና የነባሮቹን…