በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…
ሚካኤል ለገሠ
የጣና ሞገዶቹ ነገ ከአዲሱ አሠልጣኛቸው ጋር ይፈራረማሉ
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች ነገ ከሰዓት በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሠልጣኙ ጋር ስምምነት ይፈፅማሉ።…
ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል
የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…
ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ
ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…
ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን…
ቤትኪንግ ለፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ማሊያ እያሰራ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስያሜ መብት ባለቤቱ ቤትኪንግ ለ16ቱም የሊጉ ክለቦች መለያ እያሰራ እንደሆነ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ታንዛኒያ የሴካፋ ውድድር አሸናፊ ሆናለች
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዘጠኝ ሀገራት መካከል ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ውድድር በታንዛኒያ አሸናፊነት ተጠናቋል። የውድድሩ የፍፃሜ ጨዋታ ከመጀመሩ…
ቡናማዎቹ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ከደቂቃዎች በፊት አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። እስካሁን የአራት ተጫዋቾችን…
ደቡብ ሱዳን በሴካፋ ውድድር ሦስተኛ ደረጃን ይዛ ፈፅማለች
ሦስተኛ ደረጃን ለመያዝ የተደረገው የደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጨዋታ ደቡብ ሱዳንን አንድ ለምንም አሸናፊ አድርጎ ተጠናቋል።…
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ቀን ታውቋል
ኢትዮጵያን ተሳታፊ የሚያደርገው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ቀን ተገልጿል። በኮቪድ-19 ምክንያት ወደ 2022 የተዘዋወረው…