በምድብ 11 ከኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር እና ኒጀር ጋር የተደለደለችው አይቮሪ ኮስት በመስከረም ወር መጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ…
ሚካኤል ለገሠ
የኢትዮጵያ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ላይ አይሳተፉም?
በዚህ የውድድር ዓመት በካፍ ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እንደሌሉ ቢወሰንም በቀጣይ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከመስከረም ካንኮ ጋር…
በደደቢት እና አዳማ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችውን መስከረም ካንኮን በሴቶች ገፅ አምዳችን እንግዳ አድርገናታል። በመዲናችን አዲስ…
‘አወዛጋቢው ሕግ’ ገለፃ ተደረገበት
“የባላጋራ ቡድን ተጫዋችን ለረጅም ጊዜ መከታተል፣ አብሮ መሮጥ እና አጠገቡ መቆም ክልክል ነው” የሚለው ሕግ ማብራሪያ…
የሴቶች ውድድሮች የሚጀመሩበትን መንገድ አስመልክቶ መነሻ ሰነድ ቀረበ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ውድድሮች የሚጀመሩበትን ሂደት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት የመነሻ ሰነድ ቀርቧል።…
Continue Reading“ለእግርኳሱ ተገቢውን ክብር ስጡ” አቶ ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የተጫዋቾችን ዝውውርን በተመለከተ ሃሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጤና…
የሴቶች የሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበትን መንገድ አስመልክቶ ውይይት ተጠርቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የ2 ዲቪዚዮን ውድድር የሚጀመርበትን መንገድ አስመልክቶ የመነሻ ሰነድ ለክለብ ተወካዮች ሊቀርብ…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፲) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህንን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተመለከቱ እውነታዎቸን በተከታታይ ወደ እናንተ ስናደርስ…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከአረጋሽ ካልሳ ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳን ይዘን ቀርበናል። በጋሞ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከዳዋ ሆቴሳ ጋር…
በዛሬው የ”ዘመናችን ከዋክብት” ገፅ ላይ ፈጣኑን አጥቂ ዳዋ ሆቴሳን እንግዳ አድርገነዋል። በምዕራብ ጉጂ ቀርጫ ከተማ ተወልዶ…