በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን እያቀረብን እንገኛለን። ለዛሬ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫን…
ሚካኤል ለገሠ
ሪፖርት | ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል
ከዛምቢያ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረባቸው ሁለት ጎሎች 3-2 ተሸንፈዋል። በኮቪድ-19 ምክንያት…
“ሰሞኑን የተፈጠረውን ነገር ገምግመን የእርምት እርምጃ ወስደናል” ውበቱ አባተ
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከሰሞኑን በበርካታ የስፖርት ቤተሰቦች ዘንድ መነጋገሪያ የነበረውን ጉዳይ አስመልክቶ ሀሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ…
የዋልያዎቹን ዝግጅት በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የዝግጅት ጊዜ እና ከዛምቢያ ጋር የሚደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከሚኪያስ መኮንን ጋር…
በአጨዋወቱ ምክንያት የበርካታ የእግርኳስ ቤተሰቦች ቀልብ የሳበው ሚኪያስ መኮንን በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው…
ዋሊያዎቹ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ15ኛ ቀን የልምምድ መርሐ-ግብሩን ዛሬ አከናውኗል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በሳምንቱ መጀመሪያ የዝውውር ገበያውን በይፋ የተቀላቀለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል።…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፬) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን…
Continue Readingየዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአብዱልከሪም መሐመድ ጋር…
“ተርምኔተር” በሚል ቅፅል ስም የሚጠራው ታታሪው የመስመር ተከላካይ አብዱልከሪም መሐመድ በዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ ቆይታ አድርጓል።…
ባህር ዳር ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣና ሞገዶቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን አስታውቀዋል። የአሠልጣኛቸውን ውል ካራዘሙ በኋላ…

