በሴቶች ዘርፍ የማልታ የ2019/20 ምርጥ ተጫዋች ተብላ የተመረጠችው ሎዛ አበራ ስለምርጫው እና ስለተሰማት ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሚካኤል ለገሠ
ፊፋ ወርሃዊ የብሔራዊ ቡድኖችን ደረጃ ይፋ አድርጓል
ከደቂቃዎች በፊት የሀገራት ወርሃዊ የእግርኳስ ደረጃ ሲወጣ ኢትዮጵያም የተቀመጠችበት ደረጃ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት የሃገራት የእግርኳስ ውድድሮች…
ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለች
በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ አበራ ትናንት ምሽት ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት የዓመቱ ምርጥ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…
ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ…
የሴቶች ገፅ | “አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ”
ከ8 ወራት በፊት የጉልበቷ የፊተኛው ማጠናከሪያ ጅማት ላይ (የACL) ጉዳት አጋጥሟት ለህክምና እርዳታ ሲጠየቅላት የነረችው ቤዛ…
መስፍን ታፈሰ የውጪ ዕድል አግኝቷል
በቅርብ ጊዜያት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው መስፈን ታፈሰ ከደቂቃዎች በፊት…
ይህን ያውቁ ኖራል? ፲፪ | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህን ያውቁ ኖራል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከቦችን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል።…
ካፍ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባደረገው ስብሰባ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ፣ የውድድር ቀናት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከግርማ ዲሳሳ ጋር…
የባህር ዳር ከተማው የመስመር ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ በዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት ገፅ’ ላይ እንግዳ አድርገነዋል። በባህር ዳር…
የሴቶች ገፅ | ኳስ ለመጫወት ብላ ለበዓል የተገዛን በግ የሰዋችሁ ብዙሃን እንዳለ
ጊንጪ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ ተወልዳ ነገር ግን ገና አንድ ዓመት ሳይሞላት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ቶታል…

