ከትላንት በስቲያ መናፍ ዐወልን ወደ ክለባቸው ለማምጣት የተስማሙት የጣናው ሞገዶቹ ዛሬ ከሰዓት ደግሞ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች…
ሚካኤል ለገሠ
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን ቀጥለዋል
የነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ላይ ተጠምደው የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊትም የሁለት ተጫዋቾን ውል አራዝመዋል።…
ባህር ዳር ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል። የበርካታ ነባር ተጫዋቸችን ውል…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአንተነህ ተስፋዬ ጋር…
በዛሬው የ”ዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ላይ የሰበታ ከተማው ቀልጣፋ ተከላካይ አንተነህ ተስፋዬን እንግዳ አድርገነዋል። በአርባምንጭ ከተማ ተወልዶ…
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሷል
ዛሬ ረፋድ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ያጠናቀቁት የጣናው ሞገዶቹ 7ኛ ነባር ተጫዋቻቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። ትላንት…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ቀጥለዋል
ከሳምንት በፊት የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ የጀመሩት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ ረፋድም የመስመር ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ተስማምተዋል።…
ባህር ዳር ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል
እስካሁን የ4 ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሱት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ከሰዓት ደግሞ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል…
የሴቶች ገጽ | ያልተኖረው የብዙዓየሁ ህልም
ብዙ ህልሞች የነበሯትን እና ከ11 ዓመቷ ጀምሮ ብቻዋን ለመኖር የተገደደችው ብዙዓየሁ ጀምበሩን የእግርኳስ ህይወት በዛሬው የሴቶች…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፮) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው ይህንን ያውቁ ኖራል? አምዳችን ስለ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦችን የተመለከቱ እውነታዎችን ስናቀርብ…
የኢትዮጵያ ቡና የዝውውር እንቅስቃሴ…
“5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ”ን አስመልክቶ በተጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የክለቡ የዝውውር እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ መጠነኛ ገለፃ ተደርጓል።…