በካፍ እውቅና ሳያገኝ በመቆየቱ እስካሁን የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ያላስተናገደው የትግራይ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታውን እንዲያስተናግድ መወሰኑን የኢትዮጵያ…
ሚካኤል ለገሠ
ክሪዚስቶም ንታምቢ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ክሪዚስቶም ንታምቢ ለአዲስ አዳጊው የሀገሩ ፕሪምየር ሊግ ክለብ ፊርማውን አኑሯል። በ2009 በደቡብ…
የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በኤርትራ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሄራዊ…
ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን ለማኖር ነገ ታመራለች
ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ፊርማዋን ለማኖር ነገ 7 ሰዓት ትበራለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከሲዊድኑ…
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን መግለጫ ሰጠ
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሰዓት ያስጠናውን ጥናት ይፋ ካደረገ በኋላ ለሚዲያ አካላት መግለጫ ሰጥቷል።…
በሊግ አደረጃጀት ዙርያ ያተኮረ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር አደረጃጀት፣ አሰራር እና የሠው ኃይል ችግሮችን በተመለከተ የጥናት ውጤት ዛሬ…
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ አዘጋጅቷል
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በእግር ኳስ ሊጎቻችን አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የጥናት ውጤት ነገ ይፋ ያደርጋል፣…
የግል አስተያየት| የተጫዋቾች የደሞዝ ጣሪያ ጉዳይ…
በሚካኤል ለገሰ ከሁለት ቀናት በፊት ቢሾፍቱ ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በተባበር የተጫዋቾች…
Continue Readingሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ…

