\”የዛሬውን ጨዋታ በተሻለ ትኩረት ለመጫወት በሚረዳን ልክ ተዘጋጅተናል ብዬ አስባለው\” ከነዓን ማርክነህ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የመጨረሻ ጎል ያስቆጠረው ከነዓን ማርክነህ ከጨዋታው በፊት የመጨረሻ ሀሳቡን የሰጠን ተጫዋች ነው። ለዛሬው…

\”ብዙ መንገድ ተጉዘን የመጣነው የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ለማድረግ ነው\” ሰዒድ ሀብታሙ

የዋልያዎቹ የግብ ዘብ ሰዒድ ሀብታሙ ከጨዋታው በፊት ተከታዩን አጭር አስተያየት ሰጥቶናል። ለጊኒው ጨዋታ ምን ያህል ተዘጋጅታችኋል…

\”ቢያንስ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ምንም ፀፀት እንዳይኖር በግሌ ያለኝን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ\” ጋቶች ፓኖም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ጋቶች ፓኖም ከዛሬው ወሳኝ ጨዋታ በፊት ያጋራንን ሀሳብ ይዘን ቀርበናል። ስለዝግጅቱ… ዝግጅቱ…

\”ከ120 ሚሊየን ህዝብ በላይ ወክለን ነው የመጣነው ፤ ስለዚህ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመን ምክንያት ይሆነናል ብዬ አላስብም\” ቢኒያም በላይ

ምሽት 5:30 ጊኒ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከመግጠሟ በፊት የዋልያዎቹ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ስለጨዋታው ተከታዩን ብሎናል። ለጊኒው…

ልዩ ዘገባ ከሞሮኮ | ጊኒ በነገው ጨዋታ ልታጣቸው የምትችላቸው ተጫዋቾች እነማን ናቸው?

በነገው ወሳኝ ጨዋታ በኢትዮጵያ በኩል ምኞት ደበበ በቅጣት ምክንያት የማይኖር ሲሆን በጊኒ በኩል ደግሞ ሦስት ተጫዋቾች…

\”የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳስ መጫወት የሚፈልግ እንደሆነ አይተናል። ቡድኑን እናከብራለን ፤ ከጨዋታዎቹም ነጥቦችን ለማግኘት እንሞክራለን\” አሠልጣኝ ካባ ዲያዋራ

የጊኒ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ካባ ዲያዋራ ከወሳኙ ጨዋታ በፊት የሰጡትን አስተያየት እንደሚከተለው አቅርበናል። ስላደረጉት ዝግጅት… ለጨዋታዎቹ…

ከነገው ጨዋታ በፊት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ምን አሉ ?

👉\”ጥሩ መንፈስ ላይ ስለሆነ ያለነው ጥሩ ነገር ይገጥመናል ብዬ አስባለው\” 👉\”እነሱን ማወቁ የሚጠቅምህ ነገር አለ ፤…

\”ናቢ ኬታ ሊቨርፑል እንደሚጫወት አውቃለው ፤ ይህ ግን ለእኛ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም\” ሽመልስ በቀለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከነገው ጨዋታ በፊት ተከታዩን አጠር ያለ አስተያየት ሰጥቷል። የአፍሪካ ዋንጫ…

\”በወረቀት ላይ የጊኒ ተጫዋቾች የሚጫወቱበትን ሀገር አይተህ ልዩነት ሊኖር ይችላል ብለህ ታስባለህ ፤ ዋናው ግን ሜዳ ላይ ያለው ብቃት ነው\” ዑመድ ኡኩሪ

በኦማን ሊግ በጥሩ ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኘው ዑመድ ኡኩሪ ከነገው ጨዋታ በፊት ተከታዩን አስተያየት ሰጥቶናል። ከረጅም…

ልዩ ዘገባ ከሞሮኮ | ዋልያዎቹ ምሽት ላይ ልምምድ ይሰራሉ

ከነገ በስትያ ከጊኒ ጋር ጨዋታ ያለባቸው ዋልያዎቹ በኦማን የሚጫወተውን አጥቂ በመያዝ በተሟላ ሁኔታ ዛሬ ወደ ልምምድ…