የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአዲስ አበባ ተነስቶ ካዛብላንካ የደረሰበትን ጉዞ በተመለከተ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅተናል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…
ሚካኤል ለገሠ
\”በዋናነት ፍላጎታችን የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ መቀላቀል ነው። ለዚህ ደግሞ የጊኒው የደርሶ መልስ ጨዋታ ወሳኝ ነው ፤ በዚህም ከጨዋታዎቹ የበለጠውን ነጥብ ለማግኘት እንጥራለን\”
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ ሞሮኮ ከማምራታቸው በፊት መግለጫ ሰጥተዋል። መጋቢት 15 እና 18 ከጊኒ ጋር…
የዋልያዎቹ የሞሮኮ ጉዞ አስተዳደራዊ ዝግጅት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ-አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን አስተዳደራዊ ጉዳዮችን…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሞሮኮ ላይ ዛሬ ዝግጅቷን ትጀምራለች
መጋቢት 15 እና 18 ከኢትዮጵያ ጋር የምትጫወተው ጊኒ ከትናንት ጀምሮ ተጫዋቾቿ እየተሰባሰቡ ይገኛሉ። ባለንበት የ2023 ዓመት…
\”የበለጠ መስራት ይጠበቅብናል ፤ ካለው አጭር ቀን አንፃር ግን ያየነው ነገር መጥፎ አይደለም\” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር አዳማ ላይ ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 1-0 ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኝ…
አሠልጣኝ ውበቱ አዲስ ተጫዋች ጠርተዋል
በትናንትናው ዕለት በጉዳት ከዋልያዎቹ ስብብስብ ውጪ በሆነው አጥቂ ምትክ አሠልጣኝ ውበቱ አንድ የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አንድ ተጫዋቿ ተጎድቶባታል
ከቀናት በኋላ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ከኢትዮጵያ ጋር ያለባት ጊኒ አንድ ተጫዋቿ ተጎድቶባት በምትኩ ለሌላ ተጫዋች ጥሪ…
በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች
ኢትዮጵያ በምትመራው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ በትናንትናው ዕለት የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውናለች። ከቀናት በኋላ…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ትገኛለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ባሉበት ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ሲሆን በነገው ዕለትም…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ከጊኒ ጋር ሁለት ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፍልሚያዎቹ በፊት ሀገሩ ላይ የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደሚያደርግ…

