ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅቱን ከደቂቃዎች በፊት ሲጀምር ሁለት ተጫዋቾች በልምምድ መርሐ-ግብሩ አልተሳተፉም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአልጄሪያ አስተናጋጅነት…
ሚካኤል ለገሠ

ቻን | የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ
የወቅቱ የቻን ውድድር አሸናፊ የሆነው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ከቀናት በኋላ በሚጀምረው የቻን ውድድር ላይ የሚሳተፈው ያስቀመጠው…

ቻን | በቻን ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው አልቢትር በዳኝነት ይሳተፋል
ከጥር 5 ጀምሮ በአልጄሪያ በሚከናወነው የቻን ውድድር ላይ የሀገራችን ዳኛ ተሳትፎ እንደሚኖረው ታውቋል። በሀገር ውስጥ ሊግ…

የዐፄዎቹ አሠልጣኝ ቡድናቸውን ዛሬ አይመሩም
ከደቂቃዎች በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ዋና አሠልጣኛቸው ጎንደር ይገኛሉ።…

ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ተገፍቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን የምድብ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከሞዛምቢክ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ይፋ ሆኗል።…

በዋልያዎቹ የቻን ምድብ የምትገኘው ሊቢያ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ 1 የተደለደለችው ሊቢያ በውድድሩ የምትጠቀማቸውን ተጫዋቾች ስታሳውቅ ዝግጅቷንም ቱኒዚያ…

አዳማ ከተማ እግድ ተጥሎበታል
በቀድሞ ተጫዋቹ አቤቱታ ቀርቦበት የነበረው የሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። የቀድሞ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአንድ ምድብ የምትገኘው ሞዛምቢክ ስብስቧን አሳውቃለች። የ2023 የቻን ውድድር በቀጣዩ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በጭማሪ ደቂቃ የተቆጠረችው የዮናታን ኤልያስ ጎል ወላይታ ድቻ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ እንዲለያይ አድርጋለች። ከድል መልስ…