የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና ሰበታ ከተማ የተመለከተውን ጉዳይ ሲመረምር ቆይቶ…
ሚካኤል ለገሠ

ቤኒናዊው የግብ ዘብ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ያሳለፈውን ግብ ጠባቂ በቋሚነት ወደ ስብስቡ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ
በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ጥቂት የግብ ማግባት ሙከራዎችን ያደረጉ ቀዳሚ ክለቦች የሚያደርጉትን…

ሪፖርት | የጦሩ እና አዞዎቹ ፍልሚያ በቀዝቃዛ ፉክክር ያለ ግብ ተገባዷል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አንድም ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ ባልተስተናገደበት ጨዋታ መከላከያ እና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያይተዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አርባምንጭ ከተማ
የሦስተኛ ቀን የሊጉ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር እንዲህ ተቃኝቷል። ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀሉት እና በእኩል 18 ነጥቦች በግብ ክፍያ…

ጦሩ ጊኒያዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መከላከያ አምስተኛ ተጫዋች የግሉ ማድረጉን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ከአብዛኞቹ የሊጉ ክለቦች…
ጦሩ ጊኒያዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መከላከያ አምስተኛ ተጫዋች የግሉ ማድረጉን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ከአብዛኞቹ የሊጉ ክለቦች…

ሪፖርት | ቀዝቀዝ ብሎ የጀመረው ጨዋታ በጠንካራ ፉክክር ታጅቦ በአቻ ውጤት ተገባዷል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በሁለቱ የባህር ዳር ተከላካዮች ስም የተመዘገቡት ሁለቱ ጎሎች አዲስ አበባ እና ባህር…

በወርሀዊ የፊፋ የሀገራት ደረጃ ዋልያው ሁለት ደረጃዎችን ቀንሷል
ከደቂቃዎች በፊት ይፋ በሆነው የፊፋ የሀገራት ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ደረጃዎችን ሸርተት ብሏል። የዓለም እግር…