ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 18 ቀን 2012 FT’ ጅማ አባ ጅፋር 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 13′ ብዙዓየሁ እንደሻው 80′…

Continue Reading

ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 18 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 1-1 አዳማ ከተማ 50′ ሀብታሙ ሸዋለም (ፍ) 88′…

Continue Reading

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 18 ቀን 2012 FT ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ባህር ዳር ከተማ 48′ ቢስማርክ አፒያ 67′…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ

በአምስተኛው ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ሶዶ ላይ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል።…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሳምንቱ ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል የአንድ ከተማ ክለቦቹ የደርቢ ጨዋታን በተከታዩ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሲዳማ ቡና ዐምና መቀመጫውን…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ባለፈው ሳምንት ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር በተመሳሳይ ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተው የወጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋርን የሚያገናኘው…

Continue Reading

የድሬዳዋ ከተማ ደካማ አጀማመር እና የተጫዋቾች ጉዳት

በቴዎድሮስ ታከለ እና ዓለማየሁ አበበ በሊጉ ጥሩ ያልሆነ ጅማሬ ካደረጉ ክለቦች መካከል የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ነገ…

በጉዳት ከሜዳ የራቁት የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ…

በዳንኤል መስፍን እና ኤልያስ ኢብራሂም የ2012 የውድድር ዓመት ከተጀመረ ወዲህ በርካታ የተጫዋቾች ጉዳት እያስተናገዱ ከሚገኙ ክለቦች…

ለ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ያዘጋጀውን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላለፉት ሦስት ቀናት ማከናወኑን…

የፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንትን የምንዘጋው እንደተለመደው በሳምንቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎች ይሆናል። ጎል – በአራተኛው…

Continue Reading