የድሬዳዋ ከተማ ደካማ አጀማመር እና የተጫዋቾች ጉዳት

በቴዎድሮስ ታከለ እና ዓለማየሁ አበበ በሊጉ ጥሩ ያልሆነ ጅማሬ ካደረጉ ክለቦች መካከል የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ነገ…

በጉዳት ከሜዳ የራቁት የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ…

በዳንኤል መስፍን እና ኤልያስ ኢብራሂም የ2012 የውድድር ዓመት ከተጀመረ ወዲህ በርካታ የተጫዋቾች ጉዳት እያስተናገዱ ከሚገኙ ክለቦች…

ለ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ያዘጋጀውን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላለፉት ሦስት ቀናት ማከናወኑን…

የፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንትን የምንዘጋው እንደተለመደው በሳምንቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎች ይሆናል። ጎል – በአራተኛው…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተከናውነዋል። በስምንቱ ጨዋታዎች የተሻለ እንቅስቃሴ ያሳዩ 11…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 13 ቀን 2012 FT’ ኤሌክትሪክ 0-1 ንግድ ባንክ – 19′ ህይወት ደንጊሶ ቅያሪዎች – …

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 13 ቀን 2012 FT’ አቃቂ ቃሊቲ 3-2 አርባ ምንጭ 11′ ፀባኦት መሐመድ 31′ ሰላማዊት…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሴናፍ ዋቁማ ደምቃ ስትውል አዳማ እና ድሬዳዋ በሜዳቸው አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 3ኛው ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲጀመር አዳማ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ ሁለተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ደቡብ ፖሊስ፣ ዲላ እና ቂርቆስም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አርባምንጭ ሁለተኘመ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ደቡብ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ሀላባ እና ሀምበሪቾ ሲያሸንፉ መከላከያ እና ነቀምቴ ነጥብ ተጋርተዋል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሀላባ ከተማ እና ሀምበሪቾ ድል አስመዝግበዋል። ቀሪዎቹ ጨዋታዎች…