የአዲስ አበባ እግር ኳስ ክለብ ሀያ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ነባሮችን ውልም አድሷል፡፡ በቅርቡ አሰልጣኝ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሻሸመኔ ከተማ ረዳት አሰልጣኞችን ጨምሮ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ላይ ተደልድሎ የሚገኘው…
የቀድሞ የአዳማ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ገለፁ
በአዳማ ከተማ እስከተሰረዘው የውድድር ዓመት ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች የደመወዝ ጥያቄችን ሊመለስ ባለመቻሉ ጉዳዩን ወደ ካፍ ልንወስድ…
የአስቻለው ግርማ ማረፊያ ታውቋል
ከቀናት በፊት ከሰበታ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አስቻለው ግርማ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ ቀስ በቀስ በሊጉ ያስፈረሟቸውን…
ባህርዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አሳድጓል
ሁለት ተስፈኛ ተጫዋቾች ወደ ዋናው የጣና ሞገዶቹ ስብስብ አድገዋል፡፡ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች ከሰዓታት…
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አማካይ ለዋናው ቡድኑ አስፈረመ
ከሀዋሳ የታዳጊ ቡድን የተገኘው ተስፈኛው አማካይ ወንድማገኝ ኃይሉ ለዋናው ቡድን ፈረመ፡፡ በቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ…
ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታው ከወልቂጤ ከተማ ጋር ሁለት አቻ የተለያየ ሲሆን…
ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ብርቱካናማዎቹ ሁለት ናሚቢያዊ የውጪ ዜጋ አጥቂዎች እና ኢትዮጵያዊ አንድ አማካይ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ የናሚቢያ ዜግነት ያለው አጥቂው…
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ ሁለት ተስፈኞችን ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ በአሰልጣኝ ዳንኤል ገብረማርያም እየተመራ ዝግጅቱን ከጀመረ ሳምንታት ያስቆጠረው ኢኮሥኮ ከዚህ ቀደም በርካታ…
ጋናዊው አማካይ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ
አማካዩ ካሉሻ አልሀሰን ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ የጋናውን ክለብ ድሪምስን ለቆ በ2010 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ…