የመሀል እና የመስመር ተከላካዩ ቢያድግልኝ ኤልያስ ሰበታ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ ኢትዮጵያ ከ31 ዓመታት በኋላ በተሳተፈችበት የ2013 አፍሪካ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት የውጪ ዜጋ ተከላካዮችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ዝውውሮችን ከፈፀሙ በኋላ ከነባሮቹ ጋር በማቀናጀት ያለፉትን ሳምንታት በሆሳዕና ከተማ ቅድመ…
ከፍተኛ ሊግ | ኮልፌ ቀራኒዮ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሐ ምድብ ስር ከተደለደሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአሰልጣኝ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
የኤርነስት ሚድንዶርፕን ስንብት ተከትሎ የፈረሰኞቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመው ማሂር ዴቪድስ ማነው? በቅርቡ ረጅም ልምድ ያካበቱትን…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ከክለቡ ተሰናበቱ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የጀርመናዊውን አሰልጣኝ የልቀቁኝ ጥያቅ ተቀብሎ ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ በፌስቡክ ገፁ የሰፈረው መረጃ ይህን ይመስላል:-…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ላለፉት ሁለት ዓመታት በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው አላዛር መለሰ ደቡብ ፖሊስን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል፡፡ ከአሰልጣኝ ተመስገን…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል
ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ክለቦች አንዱ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ከ2010 ጀምሮ ሲሰራ…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አቀረበ
በአሁኑ ሰዓት የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ አዲስ ተጫዋች…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ሀምበሪቾ ዱራሜ የከፍተኛ ሊግ ልምድ ያለው አሰልጣኝ ሹሟል፡፡ በተሰረዘው የውድድር ዓመት በአሰልጣኝ ዓለማየሁ አባይነህ ሲመራ ቆይቶ…
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ተጨማሪ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተወዳዳሪው ወልዲያ ከተማ ስድስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ከፈራሚዎቹ መሀል በፕሪምየር…