ያሬድ ታደሰ ወደ ወልቂጤ ከተማ አምርቷል

ለሰበታ ከተማ ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ያሬድ ታደሰ በይፋ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በዝውውር መስኮቱ በርከት…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞች ሾመ

ብርቱካናማዎቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸው እና የቴክኒክ ኮሚቴ አባላቸውን የአሰልጣኝ ፍሰሀ ጡዑመልሳን ረዳቶች በማድረግ ሾሟቸዋል፡፡ ለ2013 የውድድር ዘመን…

ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ሲዳማ ቡና የ2013 የውድድር ዓመት ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር አመት ታህሳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የቼልሲ ፊትነስ ኤክስፐርት ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠናን ሰጥቷል

ኢትዮጵያዊው የቼልሲ የፊትነስ ኤክስፐርት ኃይሉ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች በአካል ብቃት ትግበራ ላይ ያተኮረ ስልጠናን ማምሻውን ሰጥቷል፡፡…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከነፃነት መና ጋር …

በሀዋሳ ከተማ ያለፉትን አምስት ዓመታት በመጫወት ያሳለፈችው ፈጣን፣ ታጋይ እና ጠንካራዋ ነፃነት መና የዛሬው የሴቶች ገፅ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል

ዋልያዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት የመጀመርያ ልምምዳቸውን በዛሬው ዕለት አከናውነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ…

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ አዲስ ክለብ አግኝቷል

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ እና አሰልጣኝ ኒዲይዚ ኤሚ የሩዋንዳውን ክለብ በሁለት ዘርፎች ለማገልገል አምርቷል፡፡ በቅዱስ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኅዳር ወር አጋማሽ ይጀመራል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኅዳር ወር አጋማሽ እንደሚጀመር ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የአሰልጣኙ እና አምስት ተጫዋቾችን ውል ለማደስ ተስማማ

የአዳማ ከተማ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ሲስማማ የአምስት ነባር ጫዋቾትንም ውል…