“የዘመናችን ክዋክብት ገፅ” ከረመዳን የሱፍ ጋር…

በስሑል ሽረ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተሳኩ ጊዜያትን እያሳለፈ የሚገኘው ወጣቱ የግራ መስመር ተከላካይ ረመዳን የሱፍ…

ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ

ከሰሞኑ አዲስ ሥራ አስኪያጅ በይፋ የሾመው ወላይታ ድቻ አዳዲስ ተጫዋቾችን ለቀጣዩ የውድድር አመት ከማምጣት አስቀድሞ በክለቡ…

ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሰንደይ ሙቱኩ እና ሚሊዮን ሰለሞን ለተጨማሪ ዓመታት በክለቡ ለመቆየት ተስማምተዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ የተከላካይ አማካይ የሆነው ብርሀኑ…

ሲዳማ ቡና የአማካይ ተጫዋቹ ውልን አራዘመ

የተከላካይ አማካዩ ብርሀኑ አሻሞ በሲዳማ ቡና ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ከቀናት በፊት የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ…

ሲዳማ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ሲዳማ ቡና የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ እና ይገዙ ቦጋለን ውል ሲያራዝም ለወልቂጤ ከተማ አሳልፎ ሰጥቶት የነበረውን…

ፋሲል ከነማ አማኑኤል ዮሐንስን ዝውውር አጠናቋል

አማኑኤል ዮሐንስ ዐፄዎቹን የተቀላቀለ አራተኛው ተጫዋች ሆኗል። ከወጣት ቡድን አድጎ በኢትዮጵያ ቡና ዘለግ ያለ ቆይታን ያደረገው…

ሀዋሳ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችኝ ውል አድሷል

ሀዋሳ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ከወራት በፊት በዋና አሰልጣኝነት…

ሲዳማ ቡና የአራት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምቷል

ከሰሞኑ የአሰልጣኞቹን ውል ያደሰው ሲዳማ ቡና የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል፡፡ የቀድሞው…

ሦስት ተጫዋቾች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አይቀጥሉም

በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት ተሳትፎን እያደረጉ ካሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም…

ሲዳማ ቡና የአሰልጣኞቹን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና የዋና አሰልጣኙ ዘርዓይ ሙሉ እና የረዳቶቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ከሆኑ…