ሲዳማ ቡናዎች ከነገ (ማክሰኞ) ወደ ልምምድ ይመለሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች ዓለማችንን እያሰጋ ባለው…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሾመ
ሀዋሳ ከተማ አቶ ሁቴሳ ኡጋሞን ዋና ሥራ አስኪያጅ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቅርቡ ለረጅም ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት…
ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል
ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…
ስልጤ ወራቤ ክለብ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
የስልጤ ወራቤ እግር ኳስ ክለብ የገንዘብ ድጋፍን አድርጓል፡፡ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል በሚደረገው ድጋፍ ሁሉም የራሱን ድርሻን…
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ድጋፍ አድርጓል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አድርጓል፡፡ የኮሮና ቫይረስን የመከላከል እና…
ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ የወንድ እና የሴቶች ቡድኑ በጋራ በመሆን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን…
ለኮሮና ቅድመ መከላከል እየተደረጉ ያሉ ድጋፎችን የተመለከቱ አጫጭር መረጃዎች…
በእግርኳሱ ዙሪያ ያሉ አካላት ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል እያደረጉ ያሉትን መረጃዎች በአጫጭሩ እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ -የኢትዮጵያ የእግር…
ምንይሉ ወንድሙ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል
የመከላከያው አጥቂ ምንይሉ ወንድሙ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አበርክቷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን ለማጥፋት የእግር ኳስ ቤተሰቡ ድጋፍ…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተከላካይ ለትውልድ ከተማው ድጋፍን አድርጓል
አብዱልከሪም መሐመድ ለትውልድ ከተማው ወንዶ ገነት ማኅበረሰብ ከፍተኛ ወጪ በማውጣት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ ስፍራ…
ወንድማማች ተጫዋቾች ለአረጋውያን ድጋፍ አደረጉ
ዳንኤል እና መሐሪ አድሐኖም ለአቅመ ደካማ አረጋውያን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮሮና ቫይረስን ለመግታት እና ለቅድመ ጥንቃቄ ይረዳ…