ድሬዳዋ ከተማ እና አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ ተለያዩ

ድሬዳዋ ከተማን ከረዳት አሰልጣኝነት ጀምሮ ዘንድሮ ደግሞ በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ ኃላፊነት ተሰቷቸው የነበሩ አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ…

ግዙፉ አጥቂ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

ናይጄሪያዊው ግዙፍ አጥቂ ፒተር ንዋድንኬ ከሰሞኑ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ እየሰራ እና የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኝ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ 

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶዶ ስታዲየም ወላይታ ድቻ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ካሸነፈበት…

የዓመቱ ፈጣን ጎል ሶዶ ላይ ተቆጠረ

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ሶዶ ላይ እየተደረገ ባለው የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ…

ህመም ከሥራው ያላገደው የህክምና ባለሙያ

በሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያ የሆነው አበባው በለጠ ባለፉት ሳምንታት በገጠመው ስብራት ምክንባት እጁ ታስሮ ሥራውን ሲያከናውን…

ሀዋሳ ከተማ በቀጣይ ጨዋታዎች የፊት መስመር ተጫዋቾቹን በጉዳት ምክንያት ያጣል

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወላይታ ድቻን በመጨረሻ ደቂቃ ግብ 2ለ1 የረታበት…

“እንደ ሙሉጌታ ምህረት መሆን እፈልጋለሁ” የወላይታ ድቻው አማካይ እድሪስ ሰዒድ

ተወልዶ ያደገው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ ወደ ክለብ እግር ኳስ ደግሞ የገባው በ2003 ጥቁር ዓባይ ቡድን ውስጥ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 5-0 ወልዋሎ

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን 5ለ0 ከረታ በኋላ የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ረመረመ

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን ጋብዞ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር 5ለ0…

ድሬዳዋ ከተማ ለተጫዋቾቹ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ቀጥሎበታል

በተደጋጋሚ ለተጫዋቾቹ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን እየሰጠ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አሁን ደግሞ ለአጥቂው ዳኛቸው በቀለ የፅሁፍ ሰጥቷል፡፡ በውድድር…