ባምላክ ተሰማ ታሪካዊውን ጨዋታ በመሐል ዳኝነት ይመራል

ከአፍሪካ ውጪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ዛሬ ምሽት በአረባዊቷ…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…

ሞገስ ታደሰ ሁሉም ከጎኑ እንዲቆም ይጠይቃል

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሞገስ ታደሰ ከገጠመው ህመም ይድን ዘንድ ሁሉም እንዲረዳው ጥሪውን አቅርቧል፡፡ ከአዲሱ…

ፌዴሬሽኑ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በታዳጊዎች ላይ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት እድሜያቸው ከ13-15 ዓመት በታች የሆኑ…

ሊዲያ ታፈሰ ወደ ኳታር አምርታለች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ከአፍሪካ ከተመረጡት ዳኞች አንዷ የሆነችው ሊዲያ ታፈሰ ለመጨረሻ ፈተና ወደ…

የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለዳኞች የአካል ብቃት ፈተና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠናን መስጠት ጀመረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዳኞች ኮሚቴ አሁን ደግሞ በከፍተኛ ሊጉ እና አንደኛ ሊግ ለሚገኙ ዳኞች መስጠትን ዛሬ…

ኢትዮጵያ ከቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ ውጪ ሆናለች

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ አካል በሆነውና በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ላይ…

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ክለቡ ያለፉትን ሶስት ወራት ደመወዝ ባለመክፈሉ ዛሬ ልምምድ አቁመዋል፡፡ ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ…

ወላይታ ድቻ ኃይሌ እሸቱን አስፈረመ

ከሳምንት በፊት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ኃይሌ እሸቱ ለወላይታ ድቻ ፈረመ፡፡ የቀድሞው የአዲስ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ከተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ…