ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…

ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ወንድማገኝ ማርቆስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ ባለፈው ውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ለጅማ አባ ቡና በመጫወት ያሳለፈው ተጫዋቹ…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተከላካዩ አናጋው ባደግን ወደ ክለቡ ሲመልስ አጥቂው ዳንኤል ዳዊትን የግሉ አድርጓል፡፡ በግራ እና…

ጅማ አባጅፋር ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቦታ እና የቀን ለውጥ ተደረገበት

ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል…

ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው

ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡  እንደ…

ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…

ሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሲሾም የግብ ጠባቂ አሰልጣኙን ውል አራዝሟል

ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር በፋሲል ከነማ ሲሰራ የነበረው ይታገሱ እንዳለ የሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም…

አዳማ ከተማ ዋንጫ በዚህ ወር ይካሄዳል

በአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 22 ጀምሮ የአዳማ ከተማ ዋንጫ የቅድመ ዝግጅት የአቋም መፈተሻ…

ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል

ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…