የቡድን ዜና | ሴራሊዮንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው እለት ሁለተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታውን ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር በሀዋሳ ዓለም አቀፍ…

” ሁላችንም ትኩረት ያደረግነው ማሸነፍ ላይ ነው ” ቢንያም በላይ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው እለት ከሴራሊዮን ጋር የምድበ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታውን ያከናውናል። ቡድኑ ለአንድ ወር ያህል…

አማኑኤል ዮሀንስ ስለ ዋልያዎቹ እና ስለነገው የሴራሊዮን ጨዋታ ይናገራል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው እለት 2ኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታውን ከሴራሊዮን ጋር ሀዋሳ ላይ ያከናውናል። ከኢትዮጵያ ውጪ…

ኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን ለነገው የማጣርያ ጨዋታ ተዘጋጅተዋል

በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ከጋና፣ ኬንያ እና ሴራሊዮን ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው እለት…

“የነበረንን የዝግጅት ጊዜ በአግባቡ ተጠቅመናል” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ ማጣርያ ጨዋታውን በነገው እለት ሀዋሳ ላይ ከሴራሊዮን ብሔራዊ…

የሚኪያስ ግርማ ማረፊያ ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል

ድሬዳዋ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሚኪያስ ግርማን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ታውቋል።  በክረምቱ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኝ አድርጎ…

ሳላሀዲን በርጌቾ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጭ ሆኗል

የፊታችን ዕሁድ ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን የሚያደረረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ መስመር…

ለከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ደቡብ ፖሊስ የቡድን አባላት ሽልማት እና የእራት ግብዣ ተካሄደ

የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ ምሽት…

አብርሀም መብራቱ የብሔራዊ ቡድን ስብስባቸውን ወደ 23 ቀንሰዋል

ከነሀሴ 2 ጀምሮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ከተጠሩት ተጫዋቾች መካከል…

ሪፖርት | በወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ ከቡሩንዲ አቻ ተለያይተዋል

ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ…