ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሀሴ 27 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-1 ቡሩንዲ 72′ ጌታነህ ከበደ 58′ ሻባኒ ሁሴን ቅያሪዎች…

Continue Reading

የኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል

ረጅም ወራትን ከጨዋታ ርቆ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በ10:00 ላይ የቡሩንዲ…

ሲዳማ ቡና የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በዝውውር ገበያው የዘገየ ቢመስልም ኃላ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ ያለው ሲዳማ ቡና ሶስት…

ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  መኳንንት አሸናፊ ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለሱ…

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ በመቀላቀል ጀምሯል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን አሰልጣኝ አድርጎ ለአንድ ዓመት በመቅጠር በወረደበት ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ አላማን የያዘው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ሲዳሰስ…

ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ በጳጉሜ ወር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የእስካሁኑ የሀዋሳ ዝግጅቱን እንዲህ…

ድሬዳዋ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የሙከራ ዕድልንም አመቻችቷል

የክረምት የዝውውር እንቅስቃሴውን በፍቃዱ ደነቀ ጀምሮ ትላንት ግብ ጠባቂው ፍሬው ጌታሁንን ያስፈረመው እንዲሁም አራት ተጫዋቾችን ከ20…

” በጊዜ ሄጄ ቢሆን አሳካው ነበር ” ከነዓን ማርክነህ

በቅርቡ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ ያመራው ከነዓን ማርክነህ የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ወደ ሀገሩ ስለተመለሰበት ጉዳይ ይናገራል፡፡ በሊጉ…

በስዊድን በሙከራ ላይ የሚገኙት ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ ወቅታዊ ሁኔታ

ከሀዋሳ ከተማ አንስቶ በደደቢት እና ብሔራዊ ቡድን በግብ አስቆጣሪነት ስሟ ቀድሞ የሚነሳው አጥቂዋ ሎዛ አበራ እና…

ድሬ ዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ድሬ ዳዋ ከተማ ፍሬው ጌታሁንን ማስፈረሙን…