አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ለመቆየት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ1990…
ቴዎድሮስ ታከለ
ረጅሙ ተከላካይ የንግድ ባንክ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል
በከፍተኛ ሊጉ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ስድስት የውድድር ዓመታትን ያሳለፈው ቁመታሙ ተከላካይ ቀጣይ መዳረሻው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ንግድ ባንክ የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል
አዲስ አዳጊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ በሁለት ዓመት ውል በይፋ አስፈርሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009…
ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ኢትዮጵያን ወክሎ በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም…
የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበታል
ኢትዮጵያን ተሳታፊ የሚያደርገው የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበት ከአስር ቀናት በኋላ…
እስማኤል ኦሮ አጎሮ የሞሮኮውን ክለብ ተቀላቀለ
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያሳካው ቶጓዊው አጥቂ የሞሮኮውን ክለብ መቀላቀሉን ወኪሉ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ጎንደር አራዳ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ወደ 2016 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ለማደግ ከሰኔ 14 ጀምሮ በሀዋሳ…
አርባምንጭ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት
በሊጉ የመጠናቀቂያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ በተጫዋቾች እና በክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…
ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የጦና ንቦቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ያሬድ ገመቹ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአምቦ ጎል አሸናፊነት ተጠናቋል
ወደ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን ለመለየት በዘጠኝ ክለቦች መካከል ከሰኔ 14 ጀምሮ…

