ሀይቆቹ የግብ ጠባቂው መሐመድ ሙንታሪን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል። ከሰሞኑ በአዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ተጠምደው የሰነበቱት ሀዋሳ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በደረጃ ሰንጠረዡ አምስተኛ…
አርባምንጭ ከተማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የአዞዎቹ የግራ መስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ቀሪ አንድ ዓመት እያለው በስምምነት ተለያይቷል። ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ከከፍተኛ…
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የውል ስምምነት ፈፅመዋል
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለቀጣዩ አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደሚቀጥሉ ዛሬ ክለቡ እና አሰልጣኙ ባደረጉት የውል ስምምነት…
ሲዳማ ቡና አማካይ ክፍሉን በማጠናከሩ ገፍቶበታል
ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…
ጋናዊው የተከላካይ አማካይ አዞዎቹን ተቀላቀለ
አርባምንጭ ከተማ ሁለተኛ ፈራሚውን የሀገር ውጪ ተጫዋች አድርጓል፡፡ ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያደሰው እና…
ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ የሰባተኛ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ መሪነት በተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ የነቃ ተሳትፎን…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየቀረበ ነው
ሀዋሳ ላይ እየተደረገ በሚገኘው ሻምፒዮና የፊታችን ዕሁድ ለሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የደረሱ ቡድኖች ተለይተዋል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
Continue Reading
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በድል ሲቀጥል ኤሌክትሪክ ፣ ሀዋሳ እና መከላከያም አሸንፈዋል
22ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው መቅረቡን ፍንጭ ያሳየውን ውጤት…

