የቀድሞው የዋልያዎቹ ኮከብ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለታሪክ ተጫዋች ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ቶማስ ቦጋለ

ፈርዖኖቹ ስብስባቸውን አሳውቀዋል
የፊታችን ዓርብ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቀው የግብጽ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ የሞሮኮውን ክለብ ተቀላቅላለች
የሉሲዎቹ አጥቂ ከአንድ ዓመት የታንዛኒያ ቆይታዋ በኋላ ወደ ሞሮኮ ክለብ አቅንታለች። የእግርኳስ ሕይወቷን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ…

ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ራሱን ከዳኝነት አገለለ
ያለፉትን ረጅም ዓመታት በወጥነት በሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች በዳኝነት ያገለገለው በአምላክ ተሰማ ራሱን ከዳኝነት…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ ድምጹን አጥፍቶ የነበረው ንግድ ባንክ የሦስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም እንቅስቃሴ ጀምሯል። ከዓመታት በኋላ…

ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ተሹሟል
በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው የትናንሾቹ ሉሲዎች…

ፈረሰኞቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። አጥቂውን ቡአይ ኩዌት፣ አማካዩን አበባየሁ ዮሐንስ ፣ የመስመር ተከላካዩን…

ሴካፋ በሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ዙሪያ ምን አለ?
የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሲሆን አንድ አዲስ ቡድንም ለመጀመሪያ…

የጣና ሞገዶቹ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማ የባለ ልምዱን አማካይ እና የታዳጊውን የመስመር ተጫዋች ውል አራዝሟል። ዮሐንስ ደረጄን ከድሬዳዋ ፣…

የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ?
ከ31 ቀናት በኋላ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ያለበት ወላይታ ድቻ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ…