ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሀዋሳ ከተማን ሲያሻንፉ ከተጠቀሙበት ቀዳሚ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ባለፉት ጨዋታዎች በማጥቃቱ ረገድ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ

የሳምንቱን አራተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ፋሲል ከነማ ካሳለፍነው ሳምንት በተለየ ተከታዮቹ ድል ቀንቷቸው በመሀላቸው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ነገ ረፋድ ላይ በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩን ዳሰሳ አዘጋጅተናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ ላይ ላሉባቸው ፉክክሮች…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ ያልናቸውን መረጃዎች እንዲህ አቅርበናል። ከስብስባቸው ውስጥ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚው ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ እነዚህን መረጃዎች ትጋሩ ዘንድ ጋብዘናል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ያስተናገዱት አሰልጣኝ…

ቅድመ ዳሳሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የነገው ሁለተኛ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ይሆናል። ወልቂጤ ከተማ በሰበታ ጨዋታ ሽንፈት አስተናግዶ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል።…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የ13ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለኩቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ ላይ ባሳካው ድል ማንሰራራት የመጀመር ዕድል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ

የ12ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…

ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

12ኛው ሳምንት የሚጠናቀቅበትን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ብለናል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ…