የአዲስ አበባው የሊጉ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ባህር ዳርን ከረቱ በኋላ በሲዳማ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና
የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ነጥብ መጋራት ከቻለበት…
ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው የሀዋሳ እና ድቻ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የድሬዳዋ እና ባህር ዳር ጨዋታ ይሆናል። ተከታታይ ድሎችን በጅማ እና ድቻ ላይ ያሳካው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
የሀዋሳ እና የድቻን ጨዋታ ከተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። ያለፉትን ሁለት ሳምንታት በሁለት የአጨዋወት ፅንፎች ያሳለፈው ሀዋሳ ነገ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር
ሱፐር ስፖርት የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹን እንዲህ አነጋግሯል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ሰበታ…
ሪፖርት | የአቡበከር ናስር ሐት-ትሪክ ቡናን ባለድል አድርጓል
ከአስር ዓመታት በኋላ ከሦስት በላይ ግቦችን ባስተናገደው ሸገር ደርቢ ቡና ጊዮርጊስን 3-2 አሸንፏል። ሁለቱ ቡድኖች ሰበታን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከደቂቃዎች በኃላ የሚጀምረው የሸገር ደርቢ አሰላለፍ እና ተጨማሪ መረጃዎችን እነሆ። ባሳለፍነው ሳምንት አራፊ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ሰበታን ከጅማ በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለቱ የአዲስ አበባ ክለቦች ተከታታይ ሽንፈት የደረሰበት ሰበታ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የስድስተኛ ሳምንት መክፈቻ የሆነውን የሸገር ደርቢ የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። የመዲናይቱ ሁለት ክለቦች ከድል መልስ የሚገናኙበት ተጠባቂ…