የውጪ ዜጎች በደመቁበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው ሲዳማ…
ዮናታን ሙሉጌታ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 አዳማ ከተማ
ከዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርጋለች። አሰልጣኝ ፋሲል…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ረፋድ ላይ በተከናወነው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ባህር…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የሦስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ሲዳማ ቡና ካለ አዲስ ግዳይ ምን ዓይነት መልክ ይዞ ሊመጣ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ
በሦስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ላይ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በድል እና በመልካም የሜዳ ላይ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ጅማን በመርታት ወደ ድል ተመልሷል
በሦስተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋርን 4-1 ማሸነፍ ችሏል። ጅማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በተዋጣለት ሁኔታ አዳማ ከተማን ማሸነፍ የቻለው ወላይታ ድቻ በጨዋታው…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ
አጭር እና ረጅም የዝግጅት ጊዜ ያሳለፉት ቡድኖች የሚገናኙበትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። በአነጋጋሪ ክስተቶች እና በሽንፈት ሊጉን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-2 ድሬዳዋ ከተማ
ከቡና እና ድሬዳዋ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰፊ የግብ ልዩነት ሀዋሳን ረትቷል
አቤል ያለው በደመቀበት የሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4-1 አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ…