ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሽረ እና ባህር ዳርን የሚያገናኘውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ወራጅ ቀጠና…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ከሜዳው ውጪ መከላከያን ረምርሟል

አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው መከላከያ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በሁለተኛው ዙር ጅማሮ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ሌላኛው የደቡብ ፖሊስ እና ድሬዳዋ ከተማ የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። ሁለተኛውን ዙር በድል የጀመሩት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ከነገ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ መከላከያ እና አባ ጅፋር የሚገናኙበትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የአዲስ አበባ ስታድየም…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

ከ17ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር መካከል ነገ በሚደረገው ብቸኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በፕሪምየር ሊጉ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-2 ደቡብ ፖሊስ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ብቸኛ የሊጉ ጨዋታ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ መዲናዋ የመጣው ደቡብ ፖሊስ…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ በአዲስ አበባ ስታድየም ዛሬም ድል ቀንቶታል

የየተሻ ግዛው እና ኄኖክ አየለ ሁለት ግቦች እርጋታን የተላበሰው ደቡብ ፖሊስን በጨዋታ ብልጫ የታጀበ የ2-0 ድል…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ

ከነገ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የአባ ጅፋር እና አዳማ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በመካከላቸው የአንድ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ

በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር

መቐለ እና ጅማ ነገ በሚያደርጉት የመጨረሻው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር በአፍሪካ…