ለ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሀሴ 27 በሀዋሳ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ካሜሩን 2019| ኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ የሚደረግበት ስታድየም ታውቋል
በሰኔ ወር 2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ የማጣርያ ጨዋታዎች ጳጉሜ ወር ላይ…
” ዕቅዴ ጠንካራ ቡድን መገንባት ነው” አብርሀም መብራቱ
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለዝግጅት ጊዜያቸው ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ቡድኑ ዛሬ…
ዋሊያዎቹ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ጁን 2019 ላይ ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮኑ…
Russia 2018 | FIFA Assigns Bamlak as a Fourth Official
Ethiopian international arbiter Bamlak Tessema has been appointed as a fourth official on the ongoing FIFA…
Continue Readingሩሲያ 2018 | ባምላክ ተሰማ አራተኛ አርቢትር የሆነበት ጨዋታ ነገ ይደረጋል
ሐሙስ የተጀመረው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በምድብ ጨዋታዎች ቀጥሎ እየተደረገ ይገኛል። አፍሪካን ከወከሉት አርቢትሮች መካከል የሆነው ኢንተርናሽናል…
ሩሲያ 2018 | ሞሮኮ (የአትላስ አናብስት)
ሞሮኮ ከ1998 የበኃላ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ትኬቷን ቆርጣለች፡፡ ሞሮኮ የተመጣጠን የቡድን ስብስብ ካላቸው የዓለም ዋንጫው ተሳታፊ…
ሩሲያ 2018 | ግብፅ (ፈርኦኖቹ)
የግብፅ ብሄራዊ ቡድን ከ28 ዓመታት ጥበቃ በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ ማለፍ ችሏል፡፡ ከፈረንጆቹ ሚሊኒየም ወዲህ የነበረው…
ሩሲያ 2018 | የእግርኳስ ጋዜጠኛ ኤድዋርድ ዶቭ ስለዓለም ዋንጫው እና የአፍሪካ ሃገራት ይናገራል
የ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ዛሬ ሞስኮ ላይ ሩሲያ እና ሳውዲ አረቢያ በሚያደርጉት የምድብ አንድ መክፈቻ ጨዋታ…
ቻን 2020 | የካፍ ገምጋሚዎች አዲስ አበባ ገብተዋል
በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የምታስተናግደው ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ውድድሩን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት የሚገመግም የካፍ ልዑክ…