ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የተለያዩ
ዘንድሮ በሰበታ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ አይቮሪኮስቱ ክለብ አመራ
ብሩኪና ፋሷዊው የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋች ባኑ ዲያዋራ ሰበታ ከተማን ለቆ አሴክ ሚሞሳን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…
ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ…
የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ
በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አይቮሪ ኮስት የወዳጅነት ጨዋታ ልታደርግ ነው
በምድብ 11 ከኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር እና ኒጀር ጋር የተደለደለችው አይቮሪ ኮስት በመስከረም ወር መጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ…
የኢትዮጵያ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ላይ አይሳተፉም?
በዚህ የውድድር ዓመት በካፍ ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እንደሌሉ ቢወሰንም በቀጣይ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…
ሰበታ ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል
አማካዩ ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመት በሰበታ ከተማ ቆይታን ለማድረግ ተስማማ፡፡ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን፣ ደደቢት…
ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር ደሞዝ ከፈለ
በአዲስ አደረጃጀት በቀጣይ ዓመት የተሻለ ቡድን ይዞ ለመቅረብ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር…
ሰበታ ከተማ የወሳኝ ተከላካዩን ውል አራዘመ
ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ተስማማ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የመሀል ተከላካይ…
የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…