የኢትዮጵያ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ላይ አይሳተፉም?

በዚህ የውድድር ዓመት በካፍ ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች እንደሌሉ ቢወሰንም በቀጣይ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…

ሰበታ ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል

አማካዩ ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመት በሰበታ ከተማ ቆይታን ለማድረግ ተስማማ፡፡ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን፣ ደደቢት…

ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር ደሞዝ ከፈለ

በአዲስ አደረጃጀት በቀጣይ ዓመት የተሻለ ቡድን ይዞ ለመቅረብ ጥረት እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ወር…

ሰበታ ከተማ የወሳኝ ተከላካዩን ውል አራዘመ

ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ተስማማ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የመሀል ተከላካይ…

የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ

በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…

ሁለት ተጫዋቾች ለሰበታ ከተማ ለመፈረም ተስማሙ

ያሬድ ታደሰ እና መሳይ ጳውሎስ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት ተስማሙ፡፡ ወጣቱ የመስመር አጥቂ ያሬድ ታደሰ የአሰልጣኝ ውበቱ…

ጅማ አባ ጅፋር እገዳ ተጣለበት?

ጅማ አባጅፋር ከጋናዊው ግብጠባቂ ዳንኤል አጄይ ደሞዝ አለመከፈል ጋር በተያያዘ በፊፋ ጠንከር ያለ እገዳ እንደተላለፈበት በአፍሪካ…

ሰበታ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከአዳማ ከተማ ታዳጊ ቡድን የተገኙት ፉአድ ፈረጃ እና ቡልቻ ሹራ የሰበታ ከተማ አዳዲስ ፈራሚ ለመሆን ተስማምተዋል፡፡…

ሰበታ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ሰበታ ከተማ በዝውውር ገበያው በመግባት የመጀመሪያ ተጫዋቹን አማካዩ ዳንኤል ኃይሉ አድርጓል፡፡ ከሰሞኑ ለተጫዋቾቻቸው የተነሳባቸውን የደመወዝ ክፍያ…

የዘመናችን ክዋክብት ገፅ | ከኤርሚያስ ኃይሉ ጋር …

የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂ ኤርምያስ ኃይሉ የዛሬው የዘመናችን ክዋክብት ገፅ እንግዳችን ሲሆን ጊዜውን በምን እያሳለፈ…