የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የተለያዩ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በለገጣፎ አይቀጥሉም
ከሰሞኑ ለገጣፎ የለገዳዲን ለማሰልጠን ድሬዳዋ ተገኝተው የነበሩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ላይመለሱ ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው ታውቋል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ12ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የነጠረ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾች እምብዛም ባልታዩበት የ12ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በአንፃራዊነት የተሻሉትን በመምረጥ ተከታዩን ምርጥ ቡድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
👉”ሊጉ እንደ ጠበቅነው አይደለም ፤ እንደ ገመትኩትም አይደለም። እኔም መጀመሪያ የነበሩት አመራሮችም በጣም አቅልለነው ነበር” ጥላሁን…
ሪፖርት | አዞዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል ነጥብ ተጋርተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሐ-ግብር አርባምንጭ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ አንድ አቻ ወጥተዋል። ምሽት 01፡00 ላይ የሳምንቱ…
መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…
ለገጣፎ ለገዳዲ አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ አዲስ አሠልጣኝ ሲሾም ዋና አሠልጣኙ በምክትልነት እንዲሰሩ ውሳኔ አስተላልፏል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ11ኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን በመንተራስ ተከታዩን ምርጥ ቡድን አዋቅረናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-2-1-3 ግብ ጠባቂ…
ለገጣፎ ለገዳዲ በአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
በውጤት ማጣት መነሻነት አሰልጣኞቹን የጠራው የለገጣፎ ለገዳዲ ቦርድ የስንብት እና የማስጠንቀቂያ ውሳኔዎችን ሰጥቷል። በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…

