የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተደረገ ሲገኝ ኢትዮጵያም ከምድብ ሁለት ባደረገቻቸው ሁሀለቱም ጨዋታዎች ሽንፈት…
የተለያዩ
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች | ኢትዮጵያ ከምድብ ለመሰናበት ተቃርባለች
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ አራተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ሽንፈቷን አስተናግዳለች። ኬንያ እና…
ደደቢቶች አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈረሙ
በትናንትናው ዕለት የአራት ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ሰማያዊዎቹ ከድር ሳልህን አስፈረሙ። በወልዋሎ የሁለት ዓመት ቆይታው ቡድኑ ወደ…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች | ዩጋንዳ እና ብሩንዲ ሲያሸንፉ ኤርትራ ነጥብ ጥላለች
በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ የዛሬ ውሎ ብሩንዲ ሶማልያን ስታሸንፍ ስድስት ጎሎች በታዩበት ጨዋታ ኤርትራ እና…
ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ የአጥቂ አማካዩ ቴዲ ታደሰን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል፡፡ ቴዲ በባህርዳር ከተማ የእግር ኳስ ህይወቱን…
ደደቢቶች የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን የቀጠሩት ደደቢቶች የዳንኤል አድሐኖም፣ ሃፍቶም ቢሰጠኝ፣ ክብሮም ግርማይ፣ እና ክፍሎም ሐጎስን ዝውውር አጠናቀዋል።…
ሴካፋ U-20 | ታንዛንያ እና ኬንያ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ ውጤት ረምርመዋል
ቅዳሜ የተጀመረው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ እሁድም ሲቀጥል ታንዛንያ ኢትዮጵያን፤ ኬንያ ደግሞ ዛንዚባርን በሰፊ ውጤት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ
በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያ በሜዳዋ በሩዋንዳ መሸነፍፏ ይታወሳል። ከጨዋታው በኃላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “በህይወት…
ሪፖርት| ዋልያዎቹ በሜዳቸው ሽንፈት አስተናግደዋል
በ2020 ቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትግራይ ስታዲየም ሩዋንዳን አስተናግዶ 1-0 በመሸነፍ የማለፍ ተስፋውን…
ኢትዮጵያ ከ ሩዋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ መስከረም 11 ቀን 2012 FT’ ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ – 60′ ኤርነስት ሴጉራ ቅያሪዎች 60′ ፍቃዱ አዲስ –…
Continue Reading
