በውጤት ማጣት ምክንያት አስልጣኞቹን ያሰናበተው ደደቢት ዳንኤል ፀሐዬን ወደ ቀድሞ ቤቱ መልሷል። ባለፈው ማክሰኞ አሰልጣኞቻቸው አሰናብተው…
የተለያዩ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ የሚገናኙበት ሌላኛው የነገ ተስተካካይ መርሐግብር ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአምናው ቻምፒዮን…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
የመቐለ እና ፋሲል ተስተካካይ መርሐ ግብር ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ከ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል የነበረው የመቐለ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህርዳር ሽረን በሚያስተናግድበት የነገ ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። የአማራ እና ትግራይ ክለቦች ጉዳይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 0-3 መከላከያ
በትግራይ ስታድየም ደደቢት እና መከላከያ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ። “ማሸነፋችን የበለጠ…
ሪፖርት | መከላከያ ከሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
በመከላከያ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ምክንያት በ4ኛው ሳምንት ሳይካሄድ በተስተካካይነት ተይዞ የነበረው የደደቢት እና መከላከያ ጨዋታ መቐለ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት በገለልተኛ ሜዳ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ይሆናል። በአካባቢው…
Continue Readingየአስመራው ውድድር ላይ የጊዜ ለውጥ ተደረገ
በየካቲት ወር ላይ በአስመራ ሊካሄድ የነበረው የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ በሁለት ወር መራዘሙ ታውቋል። ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ መከላከያ
ደደቢት እና መከላከያን የሚያገናኘውን የ4ኛ ሳምንትተስተካካይ መርሐግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ነገ 09፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም የሚደረገው የደደቢት…
የኦኪኪ አፎላቢ እና ጅማ አባጅፋር ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም
ናይጄርያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ አባጅፋር ጋር ያደረገው ቅድመ ስምምነት እክል እንደገጠመው ታውቋል። የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ…

