ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ በመሾም የ2013 ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ በተደጋጋሚ ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መከፈል ጋር…
የተለያዩ
የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል
ሞሮኮ ላይ የሚካሄደውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ ይመራዋል፡፡ ግንቦት ላይ…
ሰበታ ከተማ አጥቂ አስፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው አጥቂ ለሰበታ ከተማ ፈረመ፡፡ በያዝነው ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ እንደሚቀጥሩ…
ሰበታ ከተማን ለማሰልጠን ስምንት አሰልጣኞች ተፋጠዋል
ሰበታ ከተማዎች በያዝነው ሳምንት መጨረሻ አዲሱን የክለቡ አሰልጣኝ ይፋ የሚያደርጉ ሲሆን ለዚህም ሹመት ስምንት አሰልጣኞች ታጭተዋል፡፡…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፬) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን…
Continue Readingሰበታ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈረመ
ሙሉቀን ደሳለኝ ሰበታ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች በመሐል እና በመስመር…
ትውስታ| በአራቱም ማዕዘን ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረችው ልዩ ዕለት – በደጉ ደበበ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት አሥርት ዓመታት በኃላ የሰማይ ያህል ርቆ የቆየውን አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያሳካበት ታሪካዊ…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፫) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህንን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በሁለት ክፍል ጥንቅር ወደ…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማዳጋስካር ዝግጅቷን አውሮፓ ላይ ታደርጋለች
በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የምታደርገውን ዝግጅት የት እንደምታከናውን አስታውቃለች። ለ2021…
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ልታደርግ ነው
ኒጀሮች ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል። በጥቅምት ወር መጨረሻ እና ኅዳር ወር መጀመርያ በተከታታይ…

