​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው የአጥቂ አማካይ አሚኑ መሐመድን አስፈርሟል፡፡ የ28 አመቱ አሚን…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

​የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ካፍን ይቅርታ ጠይቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) አዘጋጅ ለመሆን ጥያቄ ያቀረበው በስህተት መሆኑን ገልጾ ለካፍ…

ኢትዮጵያ በኮካ ኮላ የፊፋ የሃገራት ደረጃ መንሸራረቷን ቀጥላለች

የዓለምአቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ የወሩ በሚያወጣው ኮካ ኮላ የሃገራት ደረጃ ላይ ኢትዮጵያ መንሸራተቷን ተያይዘዋለች፡፡ በ10…

ሞሮኮ የቻን 2018 አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ሞሮኮን በጥር ወር የሚዘጋጀውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) እንድታስተናግድ መርጧታል፡፡ ካፍ ኬንያ…

ካፍ የአሰልጣኞች ስልጠና ፍቃድ መስጠቱን በጊዜያዊነት አቆመ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የአሰልጣኞች ስልጠና በኤ፣ ቢ እና ሲ ደረጃ ፍቃድ መስጠት ለግዜው ማቆሙን አስታውቋል፡፡…

​ወልዲያ ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመውና ከ13 በላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል…

ሩሲያ 2018፡ ግብፅ ከ27 ዓመታት በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ አልፋለች

እሁድ በተደረገ ብቸኛ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ብቸኛ የማጣሪያ ጨዋታ ግብፅ ወደ ሩሲያ ያመራችበትን ውጤት…

​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ…

​ሩሲያ 2018፡ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው ያለፈች ቀዳሚዋ የአፍሪካ ሃገር ሆናለች

ለ2018ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ አምስተኛ ጨዋታዎች ቅዳሜ ቀጥለው ሲደረጉ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው…

Continue Reading