ሪፖርት | የሳላዲን ሰዒድ ሐት ትሪክ ሲዳማን ባለድል አድርጓል

ሲዳማ ቡና በአዲሱ ተጫዋቹ ሳላዲን ሰዒድ ሐት-ትሪክ ታግዞ ሰበታን በማሸነፍ በጊዜያዊነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የ19ኛ ሳምንት የመክፈቻ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንዲህ ይቀርባል። በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኘው ሰበታ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ

በጨዋታ ሳምንቱ ጅማሮ አንጋፋዎቹን የሚያገናኘውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም በሊጉ አናት ተቀምጦ ግስጋሴውን ቀጥሏል።…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 18ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተሻለ አቋም ያሳዩ ተጫዋቾች እና አሰላጣኝን መርጠናል። አሰላለፍ 4-4-2…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በመጨረሻው የዐበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ለማንሳት ሞክረናል። 👉 በግብ የተንበሸበሸው የጨዋታ ሳምንት በ18ኛ…

ኤልያስ ማሞ አዲሱ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል

በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ወደ አዲስ ክለብ አምርቶ የነበረው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከክለቡ ተለይቶ…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ከአሰልጣኞች ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 እኔ ፣ እኔ ፣ እኔ……

ጅማ አባ ጅፋር ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል

በወራጅ ቀጠናው የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር በስምምነት ከሦስት ተጫዋቾች ጋር መለያየቱ ታውቋል። በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሁለተኛው የዐበይት ጉዳዮች ትኩረታችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኮረ ይሆናል። 👉 ጉራማይሌ የጨዋታ ዕለት…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በአስራ ስምንተኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 የአርባምንጭ ከተማ የማጥቃት እና…