👉 ፍላጎቴ ያለንን ነገር ሁሉ ሰጥተን በታሪክ ማህደር የሚሰፍር ውጤት ማስመዝገብ ነው። 👉 ተጫዋቾቼ ማድረግ የሚገባቸውን…
ዡ የክለብ ኢንተርናሽናል ውድድሮች
የኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚ ማነው ?
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያ መድን የሚገጥመው የአል-ቃሄራ አል-ገዲዳው ክለብ ማነው ? በ2017 ውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን አህጉራዊ ጨዋታ የሚያደርግበት ስታዲየም ላይ ለውጥ ተደርጓል
የኢትዮጵያው ተወካይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ዳግመኛ ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያን በመወከል በቶታልኢነርጂስ ካፍ ቻምፕዮንስ…
ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሌላ ሀገር ያደርጋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የግብፁን ፒራሚድስ የሚገጥመው መድን በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ በሌላ ሀገር…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ
የወቅቱን የሊጉ ኮከብ ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች…
የአማኑኤል ኤርቦ የጉዳት ሁኔታ
የኢትዮጵያ መድን አጥቂ አማኑኤል ኤርቦ አሁናዊ የጉዳት ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? በ2025/26 የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2 – 0 ምላንዴግ
👉 “ከዛ በላይ ተጭነን ውጤቱን ማስፋት ነበር የፈለግነው።” 👉 “እዛ አስቸጋሪ ሊሆንብን እንደሚችል እገምታለሁ።” የኢትዮጵያ መድን…
ኢትዮጵያ መድኖች በአፍሪካ መድረክ ድል አድርገዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ኢትዮጵያን የወከሉት ኢትዮጵያን መድኖች የዛንዚባር አቻቸውን ምላንዴጌን 2-0 አሸንፈዋል። በ2025/26…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 አል ኢቲሃድ (ሊቢያ)
👉 “ዕድሎችን አልተጠቀምንም እንጂ ጥሩ ጨዋታ አድርገናል።” 👉 “የዝግጅት ጊዜ ማነሱ በመጠኑም ቢሆን ጎድቶናል።” 👉 “ከሜዳ…
ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር አቻ ተለያይቷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሊቢያውን አል ኢትሃድን በሜዳው የገጠው ወላይታ ድቻ ጨዋታውን ያለ…

