ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት…
ዡ የክለብ ኢንተርናሽናል ውድድሮች
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል
ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
ፋሲሎች ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ…
የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…
”በምንችለው አቅም ውጤቱን ለመቀልበስ እየሠራን ነው” ሱራፌል ዳኛቸው
በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳ ውጪ ገጥሞ ሽንፈት ያስተናገደው ፋሲል ከነማ…
ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል። ዐጼዎቹ…
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…
ዩኤስ ሞናስቲር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 FT’ ሞናስቲር 2-0 ፋሲል ከነማ 3′ ዓሊ አል-ኦማሪ 57′ ፋህሚ ቤን…
Continue Readingወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በዚህ ሳምንት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ
የፊታችን ዕሁድ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል፡፡ የ2020/21 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በዚህ ሳምንት በሚደረጉ…